By

  • Category:
  • Release Date:
  • Current Version:
  • Adult Rating:
  • File Size: 0 bytes
  • Developer:
  • Compatibility: Requires iOS or later.

Description

Screenshots

Reviews

  • Great but…

    4
    By daniyot
    The app is really good however it needs some improvement like there should be a setting to adjust the size of the letters . Also couldn’t find the Tigrigna version once the app was updated.
  • Losing access to almost all the books

    1
    By Melaku samuel
    It was great when we pay for this app, but after the update everything is very different to get. And I only access wdase Maryam the rest I don’t know where it goes.
  • ፈልግ (Find) Crashing

    2
    By YoniA595
    To me the most important function for this app is the “Find” or ፈልግ feature. However, because there are so many results it the app crashes and turns off. Please fix this bug. ፈልግ የሚለው ላይ Search result ሲበሳበት ክራሽ አድርጎ ይጠፋል። አስተካክሉልን።
  • ዋጋው ለአንዳዶች ወደድ ሊል ይችል ይሆናል ::

    5
    By Neway
    ዋጋው ለአንዳዶች ወደድ ሊል ይችል ይሆናል :: በጣም የምወዳቸው ሰይፈ ስላሴና ሰይፈ መለኮት : መልክ ማርያም ......አሉት :: የህሊና ፀሎት : ሁለቱም የለም (ለማርያምና : ለጌታ) እሱን ጨምሩበት :: አንዳንዱ ገድላት በግእዝ ብቻ ነው :: ከቻላችሁ አማርኛውን ጨምሩበት : እንግሊዘኛው መኖሩ አስደስቶኛል :: ነገር ግን : በአዲሱ ዘመናዊ እንግሊዘኛ ይሚደረግበት መንገድ ይፈለግ :: በጣም እናመሰግናለን : እግዚአብሄር ይስጥልን
  • God bless you!!!

    5
    By Nati520200
    Truly may our Heavenly Father bless all your hard work!!! I am very delighted with this application and the books within. I know you are working hard. Please keep adding as many books as you can in Amharic. God bless you!
  • ምልክት

    4
    By G mareyam
    በእውነት ወላዲተ አምላክ ትባርካችሁ ይህ በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቱ ለበለጠው ስራ ትጉ በተቻለ መጠን የዜማ መጻህፍት ምልክት ቢኖራቸው በጣም ጥሩ ነው
  • ብዙ መታረም መለቀም ያለባቸዉ ስህተቶች ሰሉ።

    3
    By eyetown
    በእዉነቱ አምስት ኮከብ ይገባዉ ነበር ነገር ግን ብዙ የለቀማ ሥራ ስለሚቀረዉ በንፁ ልብ ካለኀሣብ ማንበብ ያዳግታል። ለመርዳት ያህል ግን ወደፊት ይስተካከላል በመለት አብዛኛዉን ገዝቻለሁ። በሂደት እርማቶችን አይቼ አምስት ኮከብ ለመስጠት በተስፋ እጠበበቃለሁ።
  • ጥሩ ነው

    3
    By Henok07
    ወንድማችን የሰራሐው app ጥሩ ነው ግን አንዳንድ ገልፆች ላይ error የአማርኛ ፅሁፍ ያልሆነ እና በምንም ቋንቋ ሊነበብ የማይችል ፅሁፍ ስላለው እባክህ አስተካክለው።

keyboard_arrow_up